የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከመስከረም 27, 2010–ጥቅምት 3, 2010
ኢየሱስ የአምላክ ጽድቅ ጎልቶ እንዲታይ ያደረገው እንዴት ነው?
ገጽ 8
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 46, 49
ከጥቅምት 4-10, 2010
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 31, 30
ከጥቅምት 11-17, 2010
“የፍቅራዊ ደግነት ሕግ” አንደበታችሁን እንዲቆጣጠረው ፍቀዱ
ገጽ 21
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 35, 50
ከጥቅምት 18-24, 2010
ገጽ 28
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 38, 23
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 8-16
ሰይጣን አምላክን የተገዳደረው እንዴት ነው? ኢየሱስ የይሖዋ አገዛዝ ጽድቅ የሰፈነበት መሆኑ ጎልቶ እንዲታይ ያደረገውና ያረጋገጠው እንዴት ነበር? የኢየሱስ ቤዛዊ መሥዋዕት ምን ያህል ዋጋ ተከፍሎበታል? አንተንስ የሚያድንህ እንዴት ነው? እነዚህ ነጥቦች በሁለቱ የጥናት ርዕሶች ላይ ይብራራሉ።
የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 21-25
ፍቅራዊ ደግነት ምን እንደሆነና በአንደበት አጠቃቀም ላይ ምን ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ተማር። በተጨማሪም በየዕለቱ ከምናገኛቸው ሰዎች ጋር ስንነጋገር ይህን ግሩም ባሕርይ ማንጸባረቅ ስለምንችልባቸው መንገዶች አስብ።
የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 28-32
በመዝሙር 72 ውስጥ የአምላክ ልጅ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ የሺህ ዓመት ግዛት ወቅት ምን ነገሮች እንደሚከናወኑ የሚያሳይ ትንቢታዊ ሐሳቦች ተገልጸዋል። ይህን የጥናት ርዕስ ስታጠናና ይሖዋ አምላክ ታላቁ ሰለሞንን ተጠቅሞ ለእርዳታ ወደ እሱ የሚጮኹትን የሚታደገው እንዴት እንደሆነ ስታሰላስል ትጽናናለህ እንዲሁም ትበረታታለህ።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
የብዙኃኑ አመለካከት ተጽዕኖ እንዳያሳድርብህ ተጠንቀቅ 3
ይምጡና ይጎብኙ! 17
ታስታውሳለህ? 20
ሰዓት አክባሪ መሆን ያለብን ለምንድን ነው? 25