የርዕስ ማውጫ
መስከረም 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከጥቅምት 25-31, 2010
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 1, 38
ከኅዳር 1-7, 2010
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 20, 53
ከኅዳር 8-14, 2010
ክርስቲያኖች ያላቸው አንድነት አምላክን ያስከብራል
ገጽ 16
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 20, 25
ከኅዳር 15-21, 2010
ገጽ 21
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 5, 25
ከኅዳር 22-28, 2010
ገጽ 25
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 6, 44
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕስ 1 ከገጽ 7-11
የአምላክ አገልጋዮች ይሖዋ ካወጣቸው የጽድቅ መሥፈርቶች ጋር ተስማምተው ለመኖር የእሱ በረከት ያስፈልጋቸዋል። በረከቱን ለማግኘት ምን ዓይነት ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል? የይሖዋ ቅዱስ መንፈስ የሚያጋጥመንን ማንኛውንም ፈተና መቋቋም እንድንችል የሚረዳን እንዴት ነው?
የጥናት ርዕሶች 2, 3 ከገጽ 12-20
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ከወንድሞቻችን ጋር በአንድነት መኖር ምን ያህል መልካምና ደስ የሚያሰኝ መሆኑን እንድንገነዘብ ይረዱናል። ከሁሉም ብሔራት የተውጣጡ ሰዎችን አንድ ሊያደርግ የሚችለው ይሖዋ ብቻ የሆነው ለምን እንደሆነ እንመለከታለን። ከዚያም እያንዳንዳችን ለጉባኤው አንድነት አስተዋጽኦ በማድረግ ለአምላክ ክብር ማምጣት የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንመረምራለን።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ከገጽ 21-29
እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች በሰማይ የሚኖረው ገዥያችን ክርስቶስ እየመራን ያለው እንዴት እንደሆነ የተሟላ ግንዛቤ እንድናገኝ ያስችሉናል። ክርስቶስ፣ ደቀ መዛሙርቱን ባቀፉት በምድር በሚገኙ ጉባኤዎች በሙሉ ምን እየተከናወነ እንደሆነ በትኩረት እየተከታተለ ነው።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
አስደናቂ እድገት በተከናወነበት ወቅት ማገልገል 3
በቡልጋሪያ የተደረገው ልዩ ዘመቻ ውጤት አስገኘ 30