የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከታኅሣሥ 27, 2010–ጥር 2, 2011
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 37, 22
ከጥር 3-9, 2011
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 24, 52
ከጥር 10-16, 2011
እናንት ወጣቶች—ሕይወታችሁን እንዴት ልትጠቀሙበት አስባችኋል?
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 1, 11
ከጥር 17-23, 2011
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 23, 51
ከጥር 24-30, 2011
ገጽ 28
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 29, 45
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1-3 ከገጽ 3-16
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ለወጣቶች ተብለው የተዘጋጁ ናቸው። የመጀመሪያው ርዕስ ወጣቶች፣ የአምላክ ቃል በሆነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በሚገኘው ምክር እንዴት መመራት እንደሚችሉ ያሳያል። ሁለተኛው ርዕስ የእኩዮችን ተጽዕኖ መቋቋም የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ያብራራል። ሦስተኛው የጥናት ርዕስ ደግሞ ወጣቶች ሊደረስባቸው የሚችሉ ምን ዓይነት ግቦች ሊያወጡ እንደሚችሉ ይገልጻል።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ከገጽ 24-32
በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ውስጥ የይሖዋ አምላክን ሉዓላዊነት መደገፍ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንማራለን። ንጹሕ አቋምን መጠበቅ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ እንመለከታለን። ቅን የነበረውን የኢዮብን ሕይወት እንመረምራለን። እነዚህ የጥናት ርዕሶች አንተም ልክ እንደ ኢዮብና ጥንት እንደነበሩት የአምላክ አገልጋዮች ንጹሕ አቋምህን ጠብቀህ መመላለስ ብሎም ይሖዋን ሉዓላዊ ጌታህ አድርገህ በመቀበል እሱን የሙጥኝ ብለህ መኖር የምትችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ይሖዋ ልባቸው የተሰበረ ሰዎች የሚያሰሙትን ጩኸት ይሰማል 17