የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከጥር 31, 2011–የካቲት 6, 2011
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 10, 17
ከየካቲት 7-13, 2011
ገጽ 11
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 44, 47
ከየካቲት 14-20, 2011
በአምላክ መንፈስ በሚመራው ንጉሥ አማካኝነት የሚገኘውን በረከት እጨዱ!
ገጽ 16
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 30, 5
ከየካቲት 21-27, 2011
ገጽ 20
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 28, 43
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 7-15
ከእነዚህ የጥናት ርዕሶች ኢየሱስ እውነተኛ ቅንዓት ያሳየው እንዴት እንደሆነ እንማራለን፤ ኢየሱስ ልንከተለው የምንችለው አርዓያ ትቶልናል። ይሁንና በተለይ በዚህ ዘመን በአገልግሎታችን ቅንዓት ማሳየታችን ተገቢ የሆነው ለምንድን ነው? የምንኖርበት ዘመን ይበልጥ ተቀባይነት ያለው ጊዜ ነው የምንለውስ ለምንድን ነው?
የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 16-20
በዘመናችን ሰብዓዊ መንግሥታት የሚያደርጉት ጥረት ከንቱ መሆኑ እየታየ ነው። ይህ የጥናት ርዕስ ይሖዋ የሰው ልጆችን እንዲገዛ ኢየሱስ ክርስቶስን የመረጠው ለምን እንደሆነና ለክርስቶስ መገዛታችን የተትረፈረፈ በረከት እንዴት እንደሚያስገኝልን እንድንገነዘብ ይረዳናል።
የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 20-24
ሙዚቃ ለአምላክ በምናቀርበው አምልኮ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዲይዝ መደረጉ ቅዱስ ጽሑፋዊ ብሎም ምክንያታዊ ነው የምንለው ለምንድን ነው? በዚህ የጥናት ርዕስ ላይ ለዚህ ጥያቄ መልስ እናገኛለን። ከዚህም በላይ ይህ የጥናት ርዕስ በግለሰብ ደረጃ ለመዝሙር ከፍ ያለ ግምት መስጠት የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንድንገነዘብ ይረዳናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ታስታውሳለህ? 6
የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ያለውን ኃይል ተመልክቻለሁ 26