የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 15, 2011
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከነሐሴ 1-7, 2011
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 47, 10
ከነሐሴ 8-14, 2011
ገጽ 11
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 18, 51
ከነሐሴ 15-21, 2011
ገጽ 20
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 42, 25
ከነሐሴ 22-28, 2011
‘በመካከላችሁ በትጋት እየሠሩ ያሉትን አክብሯቸው’
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 42, 53
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 7-15
ሐዋርያው ጳውሎስ በሮም መጽሐፍ ላይ ኃጢአተኛ የሆኑትን የሰው ልጆች ስለሚመለከት ‘የምሥራቹ’ ገጽታ ተናግሯል። ይህ የምሥራቹ ገጽታ ምንድን ነው? ከዚህስ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው? እነዚህ ሁለት ርዕሶች ስለ ኢየሱስ መሥዋዕትና አምላክ በዚህ ዝግጅት አማካኝነት ስላሳየው ፍቅር ያለህን ግንዛቤ ያሰፉልሃል፤ አድናቆትህንም ይጨምሩልሃል።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 20-28
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ሽማግሌዎች፣ የእረኝነት ኃላፊነታቸውን በተመለከተ ያላቸውን ግንዛቤና ለዚህ ኃላፊነት ያላቸውን አድናቆት ማሳደግ የሚችሉት እንዴት እንደሆነ የሚጠቁሙ ሐሳቦችን ይዘዋል። በተጨማሪም ጉባኤው ለሽማግሌዎች ጥልቅ አክብሮት ሊያሳይ የሚችልባቸው መንገዶች ተብራርተዋል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
18 “የመጽሐፍ ጥቅልሎቹን በተለይም ብራናዎቹን አምጣልኝ”