የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 15, 2011
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከነሐሴ 29, 2011–መስከረም 4, 2011
ገጽ 10
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 26, 3
ከመስከረም 5-11, 2011
የይሖዋን ግልጽ ማስጠንቀቂያዎች ሰምተህ እርምጃ ትወስዳለህ?
ገጽ 15
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 32, 52
ከመስከረም 12-18, 2011
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 19, 27
ከመስከረም 19-25, 2011
ገጽ 28
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 55, 24
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 10-19
ይሖዋ፣ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን ጎዳና ስተን በተሳሳተ አቅጣጫ እንድንሄድ ሊያደርጉን ስለሚችሉ መጥፎ ተጽዕኖዎች በፍቅር ተነሳስቶ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል። እነዚህ ሁለት ርዕሶች መጥፎ ተጽዕኖ ሊያሳድሩብን የሚችሉ ስድስት ነገሮችን የሚጠቁሙን ሲሆን ከእነዚህ ነገሮች መራቅ የምንችለው እንዴት እንደሆነም ያብራራሉ።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 24-32
መጽሐፍ ቅዱስ፣ ይሖዋ የመጀመሪያዎቹን ሰዎች ከፈጠረ በኋላ በሰባተኛው ቀን ‘እንዳረፈ’ ይናገራል። (ዕብ. 4:4) ከእነዚህ የጥናት ርዕሶች በመጀመሪያው ላይ የአምላክ የእረፍት ቀን ዓላማ ምን እንደሆነና በዛሬው ጊዜ ለእኛ ምን ትርጉም እንዳለው ይብራራል። በቀጣዩ ርዕስ ላይ ደግሞ በግለሰብ ደረጃ ወደ ይሖዋ እረፍት መግባታችንን ማሳየት የምንችልባቸውን አንዳንድ መንገዶች እንመለከታለን።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
3 ቀለል ባለ እንግሊዝኛ የተዘጋጀ አዲስ የመጠበቂያ ግንብ እትም
4 ረጅም ጊዜ የፈጀው የፍርድ ቤት ክርክር በድል ተቋጨ!
20 ሞትን እፈራ ነበር—አሁን ግን ‘ሕይወት እንደሚትረፈረፍልኝ’ ተስፋ አለኝ