የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 15, 2011
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከመስከረም 26, 2011–ጥቅምት 2, 2011
ገጽ 8
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 43, 30
ከጥቅምት 3-9, 2011
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 37, 5
ከጥቅምት 10-16, 2011
ገጽ 23
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 39, 53
ከጥቅምት 17-23, 2011
ገጽ 27
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 53, 25
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 8-16
የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ስለ መሲሑ የሚናገሩ በርካታ ትንቢቶችን ይዘዋል። ከእነዚህ ትንቢቶች መካከል አንዳንዶቹን መመርመርህ ተስፋ የተደረገበትን መሲሕ ለይተህ እንድታውቅ ይረዳሃል። በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ውስጥ የምታገኘው ትምህርት ለአገልግሎትህም ይጠቅምሃል። በተጨማሪም በይሖዋ ትንቢታዊ ቃል ላይ ያለህን እምነት እንደሚያጠናክርልህ ምንም ጥርጥር የለውም።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 23-31
በይሖዋ ምሥክሮች መካከል ያለው አንድነት ልዩ በመሆኑ ፈጽሞ አቅልለን ልንመለከተው አይገባም። የመጀመሪያው ርዕስ፣ ሰላም ፈጣሪዎች እንድንሆን የሚያበረታቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎችን ያጎላል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ በሰላም ለመኖር ጥረት ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይጠቁማል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
3 ኢንተርኔት—ዓለም አቀፉን የመረጃ መረብ በጥበብ መጠቀም
6 ለቤተሰብ አምልኮና ለግል ጥናት የሚሆኑ ጠቃሚ ሐሳቦች
18 ታሪካዊ ስብሰባ
32 ታስታውሳለህ?