የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w12 4/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
w12 4/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ሚያዝያ 15, 2012

© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶች

ግንቦት 28, 2012–ሰኔ 3, 2012

‘ወልድ አብን ለመግለጥ ፈቃደኛ ነው’

ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 27, 2

ሰኔ 4-10, 2012

ክህደት—ጊዜያችንን ለይቶ የሚያሳውቅ የምልክቱ ገጽታ!

ገጽ 8 • መዝሙሮች፦ 18, 32

ሰኔ 11-17, 2012

ይሖዋን በፍጹም ልባችሁ ማገልገላችሁን ቀጥሉ

ገጽ 13 • መዝሙሮች፦ 52, 22

ሰኔ 18-24, 2012

ይሖዋ ሕዝቡን እንዴት እንደሚያድን ያውቃል

ገጽ 22 • መዝሙሮች፦ 49, 33

ሰኔ 25, 2012–ሐምሌ 1, 2012

ይሖዋ መዳን እንድናገኝ ይጠብቀናል

ገጽ 27 • መዝሙሮች፦ 15, 23

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕስ 1 ከገጽ 3-7

ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱም ሆነ ለሌሎች ሰዎች አባቱን የገለጠው በምን ሁለት ዋና ዋና መንገዶች ነው? አብን ለሌሎች በመግለጥ ረገድ የኢየሱስን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው? ይህ ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጠናል።

የጥናት ርዕስ 2 ከገጽ 8-12

ታማኝነትን ማጉደል በዚህ ዓለም ላይ የተለመደ ነገር ሆኗል፤ ሆኖም እንዲህ ያለው ድርጊት የቤተሰባችንንም ሆነ የጉባኤውን ሰላምና አንድነት እንዲያደፈርስ መፍቀድ የለብንም። ይህ ርዕስ ለአምላክም ሆነ ለሌሎች ያለንን ታማኝነት ጠብቀን መኖር የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።

የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 13-17

ይሖዋን በፍጹም ልባችን እያገለገልነው እንዳለ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? ልባችንን መጠበቅ ያለብን ከየትኛው አደጋ ነው? ይሖዋን በፍጹም ልባችን ማገልገላችንን እንድንቀጥል የሚረዳን ምንድን ነው? የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ በዚህ ርዕስ ላይ እናገኛለን።

የጥናት ርዕሶች 4, 5 ከገጽ 22-31

‘በታላቁ መከራ’ ጊዜ የአምላክ ሕዝቦች መጠነ ሰፊ የሆነ ጥቃት ይሰነዘርባቸዋል። (ማቴ. 24:21) በዚህ ወቅት ይሖዋ እንደሚጠብቀን እርግጠኛ መሆን የምንችለው ለምንድን ነው? መጨረሻውን በምንጠባበቅበት በዚህ ጊዜ ንጹሕ አቋማችንን እንድንጠብቅ የሚረዳንስ እንዴት ነው? ይህ ርዕስ እምነታችንን የሚያጠናክሩ መልሶችን ይዟል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ

18 ለሰባ ዓመታት የአንድን አይሁዳዊ ልብስ ዘርፍ መያዝ

32 ታስታውሳለህ?

ሽፋኑ፦ ኑነቩት የተባለው የካናዳ ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው በኢኑክቲቱት ውስጥ ፍሮቢሸር በተባለ የባሕር ወሽመጥ ዳርቻ ላይ በሚገኝ በበረዶ የተሸፈነ አካባቢ አንዲት እህት ብሮሹር ስታበረክት

ካናዳ

የሕዝብ ብዛት

34,017,000

አስፋፊዎች

113,989

የትርጉም ሥራ

በካናዳ ቅርንጫፍ ቢሮ በ12 የአገሪቱ ቋንቋዎች የትርጉም ሥራ ይካሄዳል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ