የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w12 5/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
w12 5/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ግንቦት 15, 2012

© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶች

ሐምሌ 2-8, 2012

ከአምላክ ላገኛችሁት የጋብቻ ስጦታ ልባዊ አድናቆት አላችሁ?

ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 36, 28

ሐምሌ 9-15, 2012

ትዳራችሁን ለመታደግ የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ

ገጽ 8 • መዝሙሮች፦ 36, 11

ሐምሌ 16-22, 2012

‘የጊዜና የወቅት’ አምላክ በሆነው በይሖዋ ታመኑ

ገጽ 17 • መዝሙሮች፦ 43, 24

ሐምሌ 23-29, 2012

የይሖዋን ክብር እያንጸባረቃችሁ ነው?

ገጽ 23 • መዝሙሮች፦ 45, 11

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 3-12

እነዚህ ርዕሶች ከትዳር ጋር በተያያዘ የይሖዋን ምክር ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት ያብራራሉ። እንዲሁም ከአምላክ ላገኘነው የጋብቻ ስጦታ ያለንን አድናቆት ከፍ ያደርጉልናል። በተጨማሪም ትዳራችንን ለመታደግ የምንችለውን ሁሉ ማድረጋችን አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት የሚገልጹልን ሲሆን የመጽሐፍ ቅዱስን ምክር ተግባራዊ ማድረጋችን በትዳራችን ደስተኛ እንድንሆን የሚረዳን እንዴት እንደሆነም ይጠቁሙናል።

የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 17-21

ይህ ርዕስ ይሖዋ የቀጠረውን ጊዜ በመጠበቅ ረገድ ተወዳዳሪ የሌለው አምላክ የሆነባቸውን መንገዶች ይጠቁመናል። እንዲሁም በይሖዋና በቃሉ ላይ ያለንን እምነት ያሳድግልናል። በተጨማሪም የይሖዋን ማዳን በምንጠባበቅበት በአሁኑ ጊዜ ጊዜያችንን በጥበብ ለመጠቀም ያደረግነውን ቁርጥ አቋም ያጠናክርልናል።

የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 23-27

ለይሖዋ ፍቅር ቢኖረንም እንኳ ፍጹማን አይደለንም። ያም ሆኖ የይሖዋን ክብር ማንጸባረቅ እንፈልጋለን። ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ በዚህ ርዕስ ውስጥ እንማራለን። በተጨማሪም ይሖዋን ለመምሰልና እሱን ለማስደሰት ምን ማድረግ እንዳለብን ይጠቁመናል። (ኤፌ. 5:1) ከዚህም ሌላ የይሖዋን ክብር ማንጸባረቃችንን መቀጠል የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ

13 በዕድሜ ከሚበልጡኝ ጋር እቀራረብ ነበር

22 የአንባቢያን ጥያቄዎች

28 ‘ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠንቀቁ’

31 ከታሪክ ማኅደራችን

ሽፋኑ፦ ፈረንሳይ ውስጥ በቱሉዝ ከተማ በሚገኝ የጭነት መኪናዎች ማቆሚያ፣ አቅኚ የሆኑ አንድ ባልና ሚስት ለአሽከርካሪዎች ሲመሠክሩ። ከተለያዩ የአውሮፓ አገራት የሚመጡ ከ1,800 የሚበልጡ የጭነት መኪናዎች በየዕለቱ ቱሉዝን ያቋርጣሉ

ፈረንሳይ

የሕዝብ ብዛት

62,787,000

አስፋፊዎች

120,172

የአቅኚዎች ጭማሪ ባለፉት አምስት ዓመታት

119 በመቶ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ