የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 15, 2012
© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶች
ነሐሴ 27, 2012–መስከረም 2, 2012
ገጽ 7 • መዝሙሮች፦ 16, 27
መስከረም 3-9, 2012
ገጽ 12 • መዝሙሮች፦ 6, 54
መስከረም 10-16, 2012
ገጽ 22 • መዝሙሮች፦ 33, 45
መስከረም 17-23, 2012
ገጽ 27 • መዝሙሮች፦ 53, 50
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 7-16
ይሖዋ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ፍጡሮቹ በሙሉ ወደር የሌለው ነፃነት እንዲያገኙ ይፈልጋል። በእነዚህ ርዕሶች ውስጥ፣ እሱ የሚያስተምረን ትምህርት እንዴት ነፃ እንደሚያወጣን እንመለከታለን። በተጨማሪም ሰይጣን፣ በዚህ ዓለም ውስጥ ነፃነት ያስገኛሉ የሚባሉ ነገሮችን ተጠቅሞ ነፃነታችንን ሊያሳጣን የሚሞክረው እንዴት እንደሆነ እንመረምራለን።
የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 22-26
ተቃውሞ ቢደርስብንም እንዲሁም የኢኮኖሚው ሁኔታ እየተባባሰ ቢሄድም በድፍረት ምሥራቹን በመስበክ ወደፊት የምንገፋው ለምንድን ነው? ከምክንያቶቹ መካከል አብዛኞቹ በ27ኛው መዝሙር ላይ ተጠቅሰዋል፤ ይህ ርዕስ የተመሠረተው በዚህ መዝሙር ላይ ነው።
የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 27-31
የአምላክ አስተዳደር በአሁኑ ጊዜ ሥራውን በማከናወን ላይ ይገኛል። ጳውሎስ ለኤፌሶን ክርስቲያኖች የጻፈውን ደብዳቤ መመርመራችን የዚህን አስተዳደር ዓላማ እንዲሁም ከዚህ ዝግጅት ጋር ተስማምተን ለመሥራት ምን ማድረግ እንዳለብን እንድንረዳ ያስችለናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
ሽፋኑ፦ በሪዮ ዴ ጄኔሮ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በኮሙኒዳድ ዳ ሮቺና አካባቢ ምሥራቹ በብራዚል የምልክት ቋንቋ ሲሰበክ
በብራዚል የምልክት ቋንቋ
ጉባኤዎች
358
ቡድኖች
460
ወረዳዎች
18