የርዕስ ማውጫ
መስከረም 15, 2012
© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶች
ጥቅምት 22-28, 2012
ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 49, 46
ጥቅምት 29, 2012–ኅዳር 4, 2012
ገጽ 8 • መዝሙሮች፦ 55, 12
ኅዳር 5-11, 2012
ይሖዋና ኢየሱስ ካሳዩት ትዕግሥት ትምህርት ማግኘት
ገጽ 18 • መዝሙሮች፦ 35, 4
ኅዳር 12-18, 2012
ገጽ 23 • መዝሙሮች፦ 43, 47
ኅዳር 19-25, 2012
ገጽ 28 • መዝሙሮች፦ 20, 21
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 3-12
በቅርቡ ወሳኝ የሆኑ ክንውኖች ይፈጸማሉ። እነዚህ ርዕሶች ከአእምሯችን ሊጠፉ በማይገባቸው አሥር ክንውኖች ላይ ትኩረት የሚያደርጉ ሲሆን አምስቱ በሰይጣን ዓለም ላይ ከሚደርሰው ጥፋት፣ የተቀሩት አምስቱ ደግሞ ከአዲሱ ዓለም ጋር የተያያዙ ናቸው።
የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 18-22
ሁላችንም ይህ ሥርዓት የሚጠፋበትንና በትንቢት የተነገረው ገነት የሚመጣበትን ጊዜ ለማየት እንጓጓለን። ይህን ጊዜ ስንጠብቅ የቆየነው ለወራትም ይሁን ለዓመታት ትዕግሥት ማሳየታችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ይህ ርዕስ በጣም አስፈላጊ የሆነውን የትዕግሥትን ባሕርይ ለማዳበር ይረዳናል።
የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 23-27
ሁሉም የአምላክ ሕዝቦች ይህ ክፉ ሥርዓት የሚጠፋበትን ጊዜ በጉጉት ይጠብቃሉ። ይህ ርዕስ መጨረሻው የሚመጣበትን ትክክለኛ ቀን ወይም ሰዓት አለማወቅ ምን ጥቅሞች እንዳሉት ያብራራል።
የጥናት ርዕስ 5 ከገጽ 28-32
ትላልቅ ስብሰባዎች ምንጊዜም ቢሆን በንጹሑ አምልኮ ውስጥ ጉልህ ስፍራ የሚሰጣቸው ክንውኖች ናቸው። ይህ ርዕስ በጥንት ጊዜ እንዲሁም በዘመናችን ስለተደረጉና ጉልህ ስፍራ ስለሚሰጣቸው አንዳንድ ስብሰባዎች የሚያብራራ ከመሆኑም በላይ በአውራጃ ስብሰባዎች ላይ መገኘት ያለውን ጥቅም ይገልጽልናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
13 የይሖዋ ፍቅር መገለጫ የሆኑት ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች
ሽፋኑ፦ በፊሊፒንስ የሚያገለግሉ ወንድሞች ሁሉንም ሰዎች ለማግኘት ይጥራሉ፤ ለምሳሌ ሞተር ብስክሌት የያዘውን ይህን ሰው ያገኙት በሰሜናዊ ሉዞን ነው
ፊሊፒንስ
በፊሊፒንስ የአስፋፊዎች ቁጥር
177,635
ዘወትር አቅኚዎች
29,699
በ2011 የተጠመቁ
8,586
የትርጉም ሥራ የሚካሄድባቸው ቋንቋዎች
21