የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w12 11/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
w12 11/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ኅዳር 15, 2012

© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶች

ከታኅሣሥ 24-30, 2012

“ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ”

ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 11, 6

ከታኅሣሥ 31, 2012–ጥር 6, 2013

ኢየሱስ በትሕትና ረገድ አርዓያ ትቷል

ገጽ 10 • መዝሙሮች፦ 25, 21

ከጥር 7-13, 2013

ራሳችሁን ዝቅ አድርጋችሁ የመመልከት መንፈስ አዳብሩ

ገጽ 15 • መዝሙሮች፦ 26, 38

ከጥር 14-20, 2013

የይሖዋ ይቅር ባይነት ለአንተ ምን ትርጉም አለው?

ገጽ 21 • መዝሙሮች፦ 51, 50

ከጥር 21-27, 2013

እርስ በርስ በነፃ ይቅር ተባባሉ

ገጽ 26 • መዝሙሮች፦ 35, 21

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕስ 1 ከገጽ 3-7

የጥንቷ እስራኤል ንጉሥ የነበረው ዳዊት የይሖዋን ስምና ዓላማ ከፍ አድርጎ ይመለከት ነበር። በተጨማሪም በዚህ ርዕስ ውስጥ እንደምንመለከተው ከአምላክ ሕግ በስተጀርባ ያሉትን መሠረታዊ ሥርዓቶች በደንብ ያውቅ ነበር፤ ፈቃዱን ማድረግ ይማርም ዘንድ ጸልዮአል። ይህ ርዕስ የይሖዋን አመለካከት ምንጊዜም በአእምሯችን መያዝ የሚኖርብን ለምን እንደሆነም ያብራራልናል።

የጥናት ርዕሶች 2, 3 ከገጽ 10-19

እውነተኛ ክርስቲያኖች የኢየሱስ ተከታዮች እንደመሆናቸው መጠን ትሑት የመሆንን አስፈላጊነት ይገነዘባሉ። የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ ኢየሱስ የእሱን ፈለግ በጥብቅ መከተል እንድንችል በትሕትና ረገድ የተወልንን ምሳሌ ያብራራል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ ራሳችንን ዝቅ አድርገን የመመልከት መንፈስ ማዳበርና ይህን ባሕርይ በሕይወታችን ማንጸባረቅ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።

የጥናት ርዕሶች 4, 5 ከገጽ 21-30

እነዚህ የጥናት ርዕሶች ይሖዋ በጣም ከባድ ኃጢአቶችን እንኳ ይቅር ለማለት ፈቃደኛ መሆኑን እንድንገነዘብ ይረዱናል። አንዳንድ ጊዜ ይቅርታ ማድረግ አዳጋች እንዲሆንብን የሚያደርጉ ሁኔታዎች ያጋጥሙናል። ይሁን እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ መሠረታዊ ሥርዓቶች እንዲህ ያሉ አሉታዊ ስሜቶችን ማሸነፍ እንድንችል ይረዱናል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ

8 የእነሱ ትርፍ የሌሎችን ጉድለት ሸፈነ

20 የአንባቢያን ጥያቄዎች

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

31 ከታሪክ ማኅደራችን

ሽፋኑ፦ በማዕከላዊ ስፔን በምትገኘው አልባራሲን የተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ ምሥራቹ ሲሰበክ። የቴሩኤል ጉባኤ 78 አስፋፊዎች ያሉት ሲሆን የአገልግሎት ክልሉ አልባራሲንን ጨምሮ 188 ከተሞችንና መንደሮችን ያቀፈ ነው።

ስፔን

የሕዝብ ብዛት

47,042,900

አስፋፊዎች

111,101

በ2012 በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ ሰዎች

192,942

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ