የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 15, 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የጥናት እትም
ሐምሌ 1-7, 2013
ወንጌላዊ እንደመሆናችሁ መጠን ያለባችሁን ኃላፊነት ተወጡ
ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 45, 28
ሐምሌ 8-14, 2013
ገጽ 8 • መዝሙሮች፦ 14, 45
ሐምሌ 15-21, 2013
ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ትዳራችሁን አጠናክሩ
ገጽ 14 • መዝሙሮች: 36, 48
ሐምሌ 22-28, 2013
ገጽ 19 • መዝሙሮች: 41, 3
ሐምሌ 29, 2013-ነሐሴ 4, 2013
ጥበብ የተሞላበት ምርጫ በማድረግ ውርሻችሁን አጥብቃችሁ ያዙ
ገጽ 26 • መዝሙሮች: 14, 55
የጥናት ርዕሶች
▪ ወንጌላዊ እንደመሆናችሁ መጠን ያለባችሁን ኃላፊነት ተወጡ
ወንጌላዊ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? ይህ ርዕስ ለዚህ ጥያቄ መልስ የሚሰጥ ከመሆኑም ሌላ ሰዎች ምሥራቹን መስማት የሚያስፈልጋቸው ለምን እንደሆነ ይገልጻል። በተጨማሪም የወንጌላዊነት ተልእኳችንን እንዴት በተሳካ ሁኔታ መወጣት እንደምንችል ያብራራል።
▪ ‘ለመልካም ሥራ ትቀናላችሁ?’
ይህ ርዕስ ‘ለመልካም ሥራ ቀናተኞች’ በመሆን ሰዎች ወደ ይሖዋ እንዲቀርቡ መርዳት የምንችልባቸውን ሁለት መንገዶች ያብራራል። (ቲቶ 2:14) አንደኛው መንገድ የስብከቱ ሥራችን ነው። ሁለተኛው ደግሞ መልካም ክርስቲያናዊ ምግባራችን ነው።
▪ ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ትዳራችሁን አጠናክሩ
▪ ወላጆችና ልጆች—በፍቅር የሐሳብ ልውውጥ አድርጉ
ባልና ሚስት አስደሳች ትዳርና የቤተሰብ ሕይወት እንዲኖራቸው ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ ማድረጋቸው በጣም አስፈላጊ ነው። የመጀመሪያው ርዕስ ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ ለማድረግ የሚረዱ ባሕርያትን ይገልጻል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ በወላጆችና በልጆች መካከል የሐሳብ ልውውጥ እንዳይኖር እንቅፋት የሚሆኑ ነገሮችን እንዴት መወጣት እንደሚቻል ያብራራል።
▪ ጥበብ የተሞላበት ምርጫ በማድረግ ውርሻችሁን አጥብቃችሁ ያዙ
ክርስቲያኖች ምን ዓይነት መንፈሳዊ ውርሻ ተዘጋጅቶላቸዋል? ማስጠንቀቂያ ከያዘው የዔሳው ምሳሌ ምን ትምህርት ማግኘት እንችላለን? ውርሻችንን በተመለከተ ጥበብ የተሞላበት ምርጫ ማድረግ እንድንችል የትኞቹን እርምጃዎች መውሰዳችን ይረዳናል? ይህ ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
24 ሕይወታችን ዓላማ ያለው ሊሆን የቻለው እንዴት ነው?
31 ከታሪክ ማኅደራችን
ሽፋኑ፦ በሰሜናዊ ምዕራብ ለንደን ሁለት እህቶች በጉጃራቲ ቋንቋ የተዘጋጀ ጽሑፍ ተጠቅመው ለአንድ ባለ ሱቅ ሲመሠክሩ
ለንደን፣ እንግሊዝ