የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 15, 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የጥናት ርዕሶች
መስከረም 2-8, 2013
“ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት መቼ ነው?”
ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 32, 10
መስከረም 9-15, 2013
ገጽ 9 • መዝሙሮች፦ 30, 5
መስከረም 16-22, 2013
ገጽ 15 • መዝሙሮች፦ 14, 20
መስከረም 23-29, 2013
ገጽ 20 • መዝሙሮች፦ 16, 43
የጥናት ርዕሶች
▪ “ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት መቼ ነው?”
▪ “ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ”
እነዚህ ርዕሶች ማቴዎስ ምዕራፍ 24ን እና 25ን በከፊል ያብራራሉ። ኢየሱስ የመጨረሻዎቹን ቀናት አስመልክቶ በተናገረው ትንቢት እንዲሁም በስንዴውና በእንክርዳዱ ምሳሌ ውስጥ የሚገኙት ክንውኖች ስለሚፈጸሙበት ጊዜ ቀደም ሲል በነበረን መረዳት ላይ የተደረጉትን ማስተካከያዎች ይዘዋል። በተጨማሪም እነዚህን ማስተካከያዎች ማወቃችን በግለሰብ ደረጃ ሊጠቅመን የሚችለው እንዴት እንደሆነ ይብራራል።
▪ በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ
▪ “ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?”
ኢየሱስ ተአምራዊ በሆነ መንገድ በርካታ ሰዎችን ሲመግብም ሆነ ለተከታዮቹ መንፈሳዊ ምግብ ሲያቀርብ የተጠቀመበት አንድ መንገድ አለ፦ በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ። የመጀመሪያው ርዕስ በአንደኛው መቶ ዘመን የኖሩ የተቀቡ ተከታዮቹን ለመመገብ የተጠቀመባቸው ጥቂቶች እነማን እንደሆኑ ያብራራል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ ለሚከተለው ወሳኝ ጥያቄ መልስ ይሰጣል፦ ክርስቶስ በዛሬው ጊዜ እኛን ለመመገብ የሚጠቀምባቸው ጥቂቶች እነማን ናቸው?
ሽፋኑ፦ በቡኪንባ፣ ሩንዳ፣ ሩዋንዳ ከቤት ወደ ቤት መመሥከር
ሩዋንዳ
በአገሪቱ ከሚገኙት አስፋፊዎች መካከል አንድ አራተኛ የሚሆኑት በአንድ ወይም በሌላ ዓይነት የአቅኚነት አገልግሎት ይሳተፋሉ፤ የተቀሩት ቀናተኛ አስፋፊዎች ደግሞ በየወሩ በአማካይ 20 ሰዓት በአገልግሎት ያሳልፋሉ
የይሖዋ ምሥክሮች
22,734
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
52,123
በ2012 በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ
69,582