የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 15, 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የጥናት እትም
መስከረም 30, 2013-ጥቅምት 6, 2013
ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 43, 10
ጥቅምት 7-13, 2013
ገጽ 10 • መዝሙሮች፦ 20, 19
ጥቅምት 14-20, 2013
አንዳችን ለሌላው ትኩረት እንስጥ፤ እርስ በርስም እንበረታታ
ገጽ 18 • መዝሙሮች፦ 50, 20
ጥቅምት 21-27, 2013
ገጽ 23 • መዝሙሮች፦ 29, 43
የጥናት ርዕሶች
▪ ተቀድሳችኋል
ራሳችንን ለይሖዋ የወሰንን አገልጋዮቹ እንደመሆናችን መጠን የተቀደስን በሌላ አባባል ቅዱስ አገልግሎት ለማቅረብ የተለየን ሕዝብ ነን። በዚህ የጥናት ርዕስ ላይ ነህምያ ምዕራፍ 13ን እንመረምራለን። እንዲሁም ቅዱስ ሆነን ለመቀጠል የሚረዱንን አራት ነገሮች እንመለከታለን።
▪ ፈጽሞ ‘በይሖዋ ላይ አትቆጡ’
በዚህ የጥናት ርዕስ ውስጥ፣ አንድ ታማኝ ክርስቲያን ‘በይሖዋ ላይ እንዲቆጣ’ ሊያደርጉት የሚችሉ አምስት ነጥቦችን እንመለከታለን። (ምሳሌ 19:3) ከዚያም፣ ለሚደርሱብን ችግሮች ይሖዋን ተጠያቂ ከማድረግ እንድንቆጠብ የሚረዱንን አምስት ነገሮች በጥልቀት እንመረምራለን።
▪ አንዳችን ለሌላው ትኩረት እንስጥ፤ እርስ በርስም እንበረታታ
▪ ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለባችሁ አስቡ
ከእነዚህ የጥናት ርዕሶች የመጀመሪያው፣ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙንም አምላክን በታማኝነት ማገልገላችንን እንድንቀጥል አንዳችን ሌላውን ማበረታታት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። ሁለተኛው የጥናት ርዕስ ደግሞ ሰይጣን ከአምላክ ጋር ያለንን ዝምድና ለማበላሸት የሚጠቀምባቸውን ማታለያዎች መቋቋም የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይጠቁማል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
15 ወላጆች—ልጆቻችሁን ከጨቅላነታቸው ጀምሮ አሠልጥኗቸው
28 ኤልሳዕ የእሳት ሠረገሎችን አይቷል—አንተስ ይታዩሃል?
31 ከታሪክ ማኅደራችን
ሽፋኑ፦ የመንግሥቱ አስፋፊዎች በኢራፕ ሲሰብኩ። ኢራፕ በፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ በሞሮቤ ግዛት በሚገኙ ተራራማ አካባቢዎች ካሉ መንደሮች አንዱ ነው
ፓፑዋ ኒው ጊኒ
የሕዝብ ብዛት፦ 7,013,829
አስፋፊዎች በአማካይ፦ 3,770
የዘወትር አቅኚዎች በአማካይ፦ 367
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች በአማካይ፦ 5,091
የ2012 የመታሰቢያው በዓል ተሰብሳቢዎች፦ 28,909
የትርጉም ሥራ፦ በ14 ቋንቋዎች
እያንዳንዱ አስፋፊ በአማካይ ስድስት ሰዎችን በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኙ ጋብዟል