የርዕስ ማውጫ
መስከረም 15, 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የጥናት እትም
ጥቅምት 28, 2013-ኅዳር 3, 2013
ገጽ 7 • መዝሙሮች፦ 34, 37
ኅዳር 4-10, 2013
ገጽ 12 • መዝሙሮች፦ 43, 52
ኅዳር 11-17, 2013
ገጽ 17 • መዝሙሮች፦ 11, 27
ኅዳር 18-24, 2013
ገጽ 22 • መዝሙሮች፦ 27, 52
ኅዳር 25, 2013-ታኅሣሥ 1, 2013
አቅኚነት ከአምላክ ጋር ያለንን ዝምድና ያጠናክርልናል
ገጽ 27 • መዝሙሮች፦ 1, 9
የጥናት ርዕሶች
▪ የይሖዋ ማሳሰቢያዎች እምነት የሚጣልባቸው ናቸው
▪ ልባችሁ በይሖዋ ማሳሰቢያዎች ሐሴት ያድርግ
ይሖዋ ማሳሰቢያዎችን በመስጠት ምንጊዜም ሕዝቡን ይመራል። ይሁንና እነዚህ ማሳሰቢያዎች ምን ነገሮችን ያካትታሉ? የመጀመሪያው ርዕስ በይሖዋ ማሳሰቢያዎች ላይ እምነት ልንጥል የምንችለው ለምን እንደሆነ ያብራራል። ሁለተኛው ደግሞ በይሖዋ ማሳሰቢያዎች ላይ የማይናወጥ እምነት መገንባት የምንችልባቸውን ሦስት መንገዶች ይገልጻል።
▪ ተለውጣችኋል?
▪ ጥበብ የታከለበት ውሳኔ አድርጉ
አስተዳደጋችንም ሆነ የምንኖርበት አካባቢ በአመለካከታችንና በምርጫችን ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ታዲያ የምናደርጋቸው ውሳኔዎች ከአምላክ ፈቃድ ጋር የሚስማሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ የምንችለው እንዴት ነው? ከውሳኔያችን ጋር የሚስማማ እርምጃ ለመውሰድስ ምን ሊረዳን ይችላል? እነዚህ ርዕሶች ከውሳኔ ጋር በተያያዘ ራሳችንን በሐቀኝነት እንድንመረምር ይረዱናል።
▪ አቅኚነት ከአምላክ ጋር ያለንን ዝምድና ያጠናክርልናል
አቅኚነት አንድ ክርስቲያን ከይሖዋ ጋር ያለውን ዝምድና እንዲያጠናክር ይረዳዋል እንድንል የሚያደርጉንን ስምንት ምክንያቶች እንመረምራለን። አቅኚ ከሆንክ፣ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ቢኖሩም በዚህ የአገልግሎት መስክ እንድትቀጥል ምን ሊረዳህ ይችላል? አቅኚ በመሆን በረከቶችን ማግኘት የምትፈልግ ከሆነስ ምን ማድረግ ትችላለህ?
ሽፋኑ፦ በሰሜናዊ ፔሩ ውስጥ ባለው የአማዞን ክልል፣ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ለመመሥከር የሚያስችሉ በርካታ አጋጣሚዎች አሉ
ፔሩ
የሕዝብ ብዛት
29,734,000
አስፋፊዎች
117,245
ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የተጠመቁ
28,824
ፔሩ ውስጥ ጽሑፎቻችን በስድስት ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። ከስፓንኛ ውጭ ባሉ ሌሎች ቋንቋዎች የሚሰብኩ ከ120 የሚበልጡ ልዩ አቅኚዎችና ሚስዮናውያን አሉ