የርዕስ ማውጫ
የካቲት 15, 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania.
የጥናት ርዕሶች
ሚያዝያ 7-13, 2014
ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 30, 16
ሚያዝያ 14-20, 2014
ሚያዝያ 21-27, 2014
ይሖዋ—የሚያስፈልገንን የሚሰጠንና የሚጠብቀን አምላክ
ገጽ 16 • መዝሙሮች፦ 23, 51
ሚያዝያ 28, 2014–ግንቦት 4, 2014
ገጽ 21 • መዝሙሮች፦ 51, 18
የጥናት ርዕሶች
▪ ክብር የተጎናጸፈውን ንጉሥ ክርስቶስን አወድሱ!
▪ በበጉ ሠርግ ደስ ይበላችሁ!
መሲሐዊው ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰይፉን ታጥቆ ጠላቶቹን ድል ለማድረግ ይገሰግሳል። ድሉን ካጠናቀቀ በኋላ በደናግል ጓደኞቿ የታጀበች ውብ ሙሽራ ያገባል። እነዚህ አስደሳች ክንውኖች 45ኛው መዝሙር ላይ ተገልጸዋል። እነዚህ ክንውኖች አንተን የሚመለከቱት እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
▪ ይሖዋ—የሚያስፈልገንን የሚሰጠንና የሚጠብቀን አምላክ
▪ የቅርብ ወዳጃችን የሆነው ይሖዋ
በሰማይ ለሚኖረው አባታችን ለይሖዋ ያለንን አድናቆት ከፍ እንድናደርግ ምን ሊረዳን ይችላል? እነዚህ የጥናት ርዕሶች የሚያስፈልገንን ነገር ሁሉ ከሚሰጠን፣ ከሚጠብቀንና የቅርብ ወዳጃችን ከሆነው አምላክ ጋር ያለንን ዝምድና ማጠናከር እንድንችል ይረዱናል። በተጨማሪም ሌሎች ሰዎች እሱን እንዲያከብሩት እንድንረዳቸው ያነሳሱናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
13 በሰራፕታ የነበረችው መበለት ያሳየችው እምነት ክሷታል
28 ‘ይሖዋ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን በትኩረት ተመልከቱ’
30 ከታሪክ ማኅደራችን
ሽፋኑ፦ በቪየና የሚገኘው ሰው የሚበዛበት ይህ አደባባይ (ሚካኤለርፕላትዝ) የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለሰዎች ለማካፈል አመቺ ቦታ ነው። በፎቶው ላይ እንደሚታየው እህታችን በቻይንኛ በመመሥከር ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ እያበረከተች ነው
ኦስትሪያ
አስፋፊዎች፦
20,923
አቅኚዎች፦
2,201
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች፦
10,987
በቪየና የመንግሥቱ ምሥራች በ25 ቋንቋዎች እየተሰበከ ነው