የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 15, 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania.
የጥናት እትም
ግንቦት 5-11, 2014
የራስን ጥቅም የመሠዋትን መንፈስ ይዘን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው?
ገጽ 7 • መዝሙሮች፦ 29, 25
ግንቦት 12-18, 2014
አዎንታዊ አመለካከት ይዘን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው?
ገጽ 12 • መዝሙሮች፦ 14, 20
ግንቦት 19-25, 2014
ግንቦት 26, 2014–ሰኔ 1, 2014
ገጽ 25 • መዝሙሮች፦ 55, 29
የጥናት ርዕሶች
▪ የራስን ጥቅም የመሠዋትን መንፈስ ይዘን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው?
የራስን ጥቅም የመሠዋት መንፈሳችን ቀስ በቀስ እንዲዳከም የሚያደርግ አንድ ጠላት አለን። ይህ ርዕስ፣ ጠላታችን ማን እንደሆነ ለማወቅ የሚረዳን ከመሆኑም ሌላ ይህን ጠላት ለመዋጋት መጽሐፍ ቅዱስን መጠቀም የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።
▪ አዎንታዊ አመለካከት ይዘን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው?
አዎንታዊ አመለካከት መያዝ ለይሖዋ በምናቀርበው አገልግሎት እንድንጸና ይረዳናል። አንዳንዶች አሉታዊ አመለካከት እንዲኖራቸው አስተዋጽኦ የሚያደርጉት ነገሮች ምንድን ናቸው? ይህ ርዕስ ስለ ራሳችን አዎንታዊ አመለካከት ይዘን ለመቀጠል መጽሐፍ ቅዱስ የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ያብራራል።
▪ በመካከላችሁ ያሉትን አረጋውያን አክብሯቸው
▪ አረጋውያንን መንከባከብ
እነዚህ ርዕሶች፣ በዕድሜ የገፉ የእምነት ባልንጀሮቻችንን እና ዘመዶቻችንን በመንከባከብ ረገድ እያንዳንዱ ክርስቲያንም ሆነ ጉባኤው ምን ኃላፊነት እንዳለበት ያብራራሉ። ይህን ኃላፊነት ለመወጣት የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ሐሳቦችም ቀርበዋል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
ሽፋኑ፦ በአውስትራሊያ ያሉ አንዳንድ የይሖዋ ምሥክሮች ራቅ ባሉ አካባቢዎች በሚገኙ የከብት እርባታ ጣቢያዎች ውስጥ ለሚኖሩና ለሚሠሩ ሰዎች ምሥራቹን ለመስበክ ረጅም ርቀት ይጓዛሉ
አውስትራሊያ
የሕዝብ ብዛት
23,192,500
አስፋፊዎች
66,967