የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 15, 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት እትም
መስከረም 1-7, 2014
ገጽ 7 • መዝሙሮች፦ 18, 10
መስከረም 8-14, 2014
ገጽ 12 • መዝሙሮች፦ 34, 29
መስከረም 15-21, 2014
ገጽ 23 • መዝሙሮች፦ 31, 47
መስከረም 22-28, 2014
ገጽ 28 • መዝሙሮች፦ 28, 45
የጥናት ርዕሶች
▪ “ይሖዋ የእሱ የሆኑትን ያውቃል”
▪ የይሖዋ ሕዝብ “ከክፋት ይራቅ”
እነዚህ ርዕሶች 2 ጢሞቴዎስ 2:19 ላይ የሚገኘውን ሐሳብ ያብራራሉ፤ እንዲሁም ይህ ጥቅስ በሙሴ ዘመን ከተከናወኑት ነገሮች ጋር እንዴት እንደሚያያዝ ይገልጻሉ። በዛሬው ጊዜ ያሉ ክርስቲያኖች ‘የይሖዋ እንደሆኑ’ ማሳየት እንዲሁም ‘ከክፋት መራቅ’ የሚችሉት እንዴት ነው?
▪ ‘እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ’
▪ “ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ”
የይሖዋ ምሥክሮች ተብለን መጠራታችን ምን ትርጉም እንዳለው በእነዚህ ርዕሶች ላይ እንመረምራለን። የይሖዋና የኢየሱስ ምሥክሮች የመሆን መብት በማግኘታችን ያለን አድናቆት በምሥክርነቱ ሥራ ቀናተኞች እንድንሆን የሚያነሳሳን እንዲሁም በቅዱስ ምግባራችን አምላክንና ክርስቶስን እንድናከብር የሚረዳን እንዴት ነው?
ሽፋኑ፦ ሁለት እህቶች የባሕል ልብሳቸውን ለለበሱ ሁለት የእንድቤሌ ሴቶች ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ በመጠቀም ሲመሠክሩ። ሴቶቹ በገጠራማው አካባቢ በተለመደው መንገድ በተሠራ ቤት ፊት ለፊት ተቀምጠዋል። ከአገሪቱ ሕዝብ 2 በመቶ የሚሆኑት የእንድቤሌ ሰዎች ናቸው
ደቡብ አፍሪካ
የሕዝብ ብዛት
50,500,000
ከፍተኛ የአስፋፊዎች ቁጥር
94,101
እንድቤሌ ተናጋሪ የሆኑ አስፋፊዎች
1,003