የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 15, 2015
© 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት ርዕሶች
ከግንቦት 4-10, 2015
ገጽ 7 • መዝሙሮች፦ 65, 64
ከግንቦት 11-17, 2015
ገጽ 12 • መዝሙሮች፦ 108, 24
ከግንቦት 18-24, 2015
ገጽ 19 • መዝሙሮች፦ 101, 116
ከግንቦት 25-31, 2015
ገጽ 25 • መዝሙሮች፦ 107, 63
የጥናት ርዕሶች
▪ ‘ይህ የአንተ ፈቃድ ነው’
▪ ‘ነቅታችሁ ትጠብቃላችሁ?’
በመጀመሪያው ርዕስ ላይ ይሖዋ፣ ሕዝቦቹን ከጊዜ ወደ ጊዜ ይበልጥ ቀላልና ግልጽ በሆነ መንገድ በማስተማር እየመራቸው ያለው እንዴት እንደሆነ እንመረምራለን። በሁለተኛው ርዕስ ላይ ደግሞ ኢየሱስ ስለ አሥሩ ደናግል የተናገረውን ምሳሌ እንመለከታለን፤ እንዲሁም ከምሳሌው የምናገኘው ትምህርት በዛሬው ጊዜ በመንፈሳዊ ንቁ ሆነን ለመኖር እንዴት እንደሚረዳን እንመረምራለን።
▪ ከታላንቱ ምሳሌ ትምህርት ማግኘት
▪ የክርስቶስን ወንድሞች በታማኝነት መደገፍ
ኢየሱስ የመገኘቱን ምልክት ሲናገር የተጠቀመባቸውን ሁለት ምሳሌዎች እንመረምራለን። አንደኛው ምሳሌ፣ ታላንት ስለተሰጣቸው ባሪያዎች የሚገልጽ ሲሆን ሌላው ደግሞ በጎች ከፍየሎች እንደሚለዩት ሁሉ ሰዎችም ስለ መለየታቸው ይናገራል። ኢየሱስ እነዚህን ምሳሌዎች የተጠቀመው ለምን እንደሆነና ምሳሌዎቹ ከእኛ ጋር የሚያያዙት እንዴት እንደሆነ እንማራለን።
ሽፋኑ፦ በርካታ አገር ጎብኚዎች፣ ኮሎምበስ ወደ አሜሪካ ከመሄዱ በፊት የተገነቡ ነገሮችን ፍርስራሽ ለመመልከት ወደ ኮፓን ይሄዳሉ፤ በዚያ ያሉት የይሖዋ ምሥክሮች ግን ሰዎች የወደፊቱን ጊዜ በጉጉት እንዲጠባበቁ እየረዱ ነው
ሆንዱራስ
የሕዝብ ብዛት
8,111,000
አስፋፊዎች
22,098
የዘወትር አቅኚዎች
3,471
የሆንዱራስ የሥራ ቋንቋ ስፓንኛ ነው። ሆኖም በጋሪፉና ቋንቋ የሚመሩ 12 ጉባኤዎች ያሉ ሲሆን 365 አስፋፊዎች አሏቸው። በተጨማሪም በሆንዱራስ ምልክት ቋንቋ የሚጠቀሙ 11 ጉባኤዎችና 3 ቡድኖች አሉ