የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 15, 2015
© 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት እትም
ከኅዳር 30, 2015–ታኅሣሥ 6, 2015
ገጽ 4
ከታኅሣሥ 7-13, 2015
ገጽ 9
ከታኅሣሥ 14-20, 2015
ገጽ 18
ከታኅሣሥ 21-27, 2015
ገጽ 23
የጥናት ርዕሶች
▪ በሕይወትህ ውስጥ የአምላክን እጅ እያየህ ነው?
▪ “እምነት ጨምርልን”
በመጀመሪያው ርዕስ ላይ አምላክ ለእኛ ትኩረት የሚሰጠው እንዴት እንደሆነና በሕይወታችን ውስጥ የእሱን እጅ እንዴት ማስተዋል እንደምንችል እንማራለን፤ በተጨማሪም አምላክን ማየት የተሳናቸው ሰዎች የሠሩትን ስህተት ላለመድገም ምን ማድረግ እንዳለብን እንመለከታለን። ሁለተኛው ርዕስ እምነት ለመዳን ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ እንዲሁም እምነታችንን ማጠንከርና በተግባር ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።—ዕብ. 11:6
▪ ትኩረታችሁ ሳይከፋፈል ይሖዋን አገልግሉ
▪ ዘወትር በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ አሰላስሉ
የምንኖረው ‘ትኩረት የሚከፋፍል ዘመን’ ተብሎ በተጠራ ጊዜ ውስጥ ነው። አላስፈላጊ ከሆኑ ትኩረት የሚከፋፍሉ ነገሮች መራቅና ትኩረታችንን በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? በዚህ ረገድ እንዲሳካልን ከፈለግን የአምላክን ቃል በምናነብበት ጊዜ የተሟላ ጥቅም ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል? መልሱን ከእነዚህ ርዕሶች እናገኛለን።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
ሽፋኑ፦ ታዝሜንያ ውስጥ የባሕር ዳርቻ ላይ በምትገኘው ሴንት ሄለንስ በተባለች ትንሽ ከተማ አንድ ወንድም የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባ ሲመራ
ታዝሜንያ፣ አውስትራሊያ
የሕዝብ ብዛት
514,800
ጉባኤዎች
24
አስፋፊዎች
1,779
ሬሾ