የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w16 ሚያዝያ ገጽ 1
  • የጥናት እትም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የጥናት እትም
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
w16 ሚያዝያ ገጽ 1

የጥናት እትም

ሚያዝያ 2016

ከግንቦት 30–ሰኔ 26, 2016 የሚጠኑ ርዕሶች

© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

ሽፋኑ፦

ኮሎምቢያ

የዋዩ ሕዝቦች ስለ አምላክ መወያየት ያስደስታቸዋል። ምሥራቹን ለእነዚህ ሰዎች ለማድረስ ብዙ ጥረት እየተደረገ ነው። የተዋጣላቸው የእደ ጥበብ ባለሙያዎች ሲሆኑ በአብዛኛው ምርቶቻቸውን ከተማ አምጥተው ይሸጣሉ። እዚያም የአደባባይ ምሥክርነት ሲሰጥ ምሥራቹን ይሰማሉ።

አስፋፊዎች

166,049

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች

229,723

በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)

510,952

ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።

መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።

ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ