የርዕስ ማውጫ
3 የሕይወት ታሪክ—መልካም ምሳሌዎችን ለመከተል መጣጣር
ከኅዳር 28, 2016–ታኅሣሥ 4, 2016 ባለው ሳምንት
ከታኅሣሥ 5-11, 2016 ባለው ሳምንት
13 በሌላ አገር ስታገለግሉ መንፈሳዊነታችሁን ጠብቁ
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአብዛኞቹ ጉባኤዎች አባላት የተለያየ ዜግነት ያላቸው ናቸው። የመጀመሪያው ርዕስ፣ የሌላ አገር ሰዎች ወደ ጉባኤ ስብሰባዎች ሲመጡ ልባዊ አሳቢነት እንድናሳያቸው ያበረታታናል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ በሌላ አገር ቋንቋ በሚካሄዱ ጉባኤዎች የሚያገለግሉ አስፋፊዎች መንፈሳዊነታቸውን እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ያብራራል።
ከታኅሣሥ 12-18, 2016 ባለው ሳምንት
ከታኅሣሥ 19-25, 2016 ባለው ሳምንት
26 ይሖዋ በገባው ቃል ላይ እምነት እንዳላችሁ በተግባር አሳዩ
እነዚህ የጥናት ርዕሶች በዕብራውያን 11:1 ላይ የተጠቀሱትን ሁለት የእምነት ገጽታዎች ያብራራሉ። የመጀመሪያው ርዕስ እምነታችንን ማሳደግና ምንጊዜም ጠንካራ እንዲሆን ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያሳያል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ እውነተኛ እምነት፣ አምላክ ለወደፊቱ ጊዜ በረከቶችን እንዳዘጋጀልን ከማወቅ ያለፈ ነገርን እንደሚጨምር ይገልጻል።
31 ይህን ያውቁ ኖሯል?