የጥናት እትም
ጥቅምት 2016
ከኅዳር 28–ታኅሣሥ 25, 2016 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ሉክሰምበርግ
በንግድ አካባቢዎች የሚያገለግሉ ወንድሞች በአንድ የመኪና ጋራዥ ውስጥ ለሜካኒኩ ሲመሠክሩ። ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን አመለካከት አለህ? የተባለውን ትራክት ተጠቅመው ሲያነጋግሩት
የሕዝብ ብዛት
562,958
አስፋፊዎች
2,058
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)
3,895
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።