የርዕስ ማውጫ
ከታኅሣሥ 26, 2016–ጥር 1, 2017 ባለው ሳምንት
ይሖዋ አምላክ እና ኢየሱስ ክርስቶስ ማበረታቻ በመስጠት ረገድ የላቀ ምሳሌ ትተውልናል። ሐዋርያው ጳውሎስም ለማበረታቻ ትልቅ ቦታ እንደሚሰጥ አሳይቷል። ሁላችንም የእነሱን ምሳሌ መከተላችን፣ ቤታችንም ሆነ የመንግሥት አዳራሹ ፍቅርና ማበረታቻ የሚገኝበት ቦታ እንዲሆን ያደርጋል።
ከጥር 2-8, 2017 ባለው ሳምንት
9 ከአምላክ መጽሐፍ ጋር በሚስማማ መልኩ መደራጀት
ከጥር 9-15, 2017 ባለው ሳምንት
14 የይሖዋን መጽሐፍ ከፍ አድርጋችሁ ትመለከታላችሁ?
እነዚህ ርዕሶች ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣሉ፦ የይሖዋ አገልጋዮች የተደራጁ እንደሚሆኑ መጠበቅ ምክንያታዊ የሚሆነው ለምንድን ነው? ከአምላክ መጽሐፍ ጋር በሚስማማ መልኩ መደራጀት የምንችለው እንዴት ነው? የይሖዋን ድርጅት በታማኝነት እንደምንደግፍ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?
19 ‘ሥራው ታላቅ ነው’
ከጥር 16-22, 2017 ባለው ሳምንት
ከጥር 23-29, 2017 ባለው ሳምንት
እነዚህ ርዕሶች፣ የአምላክ ሕዝብ በባቢሎን ምርኮ የተወሰደው መቼ እንደሆነ እንዲሁም ቅቡዓን ክርስቲያኖች የአምላክን ቃል በትክክል ለመረዳት በ1800ዎቹ መገባደጃ ላይ ያደረጉትን ጥረት ያብራራሉ። በተጨማሪም የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ከታላቂቱ ባቢሎን ጋር በተያያዘ የወሰዱትን ቁርጥ አቋም እንዲሁም ከባቢሎን ነፃ የወጡት መቼ እንደሆነ እንማራለን።
31 ከታሪክ ማኅደራችን