የጥናት እትም
ኅዳር 2016
ከታኅሣሥ 26, 2016–ጥር 29, 2017 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
አንጎላ
በቤንግዌላ ከተማ ልዩ አቅኚዎች አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ የሚለውን ብሮሹር ተጠቅመው በምልክት ቋንቋ ጥናት ሲመሩ። በዚህች ከተማ የሚኖሩት መስማት የተሳናቸው 10 አስፋፊዎች በ2015 በተከበረው የመታሰቢያ በዓል ላይ 62 ሰዎች በመገኘታቸው ተደስተዋል።
አስፋፊዎች
115,948
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
502,848
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)
529,827
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።