የርዕስ ማውጫ
3 የሕይወት ታሪክ—“ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር” መሆን
ከጥር 30, 2017–የካቲት 5, 2017 ባለው ሳምንት
ከየካቲት 6-12, 2017 ባለው ሳምንት
13 ‘በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ማተኮር ሕይወትና ሰላም ያስገኛል’
በሮም ምዕራፍ 6 እና 8 ላይ ከክርስቲያናዊ ሕይወታችን ጋር የተያያዘ ጠቃሚ ትምህርት እናገኛለን። እነዚህን ምዕራፎች ማጥናታችን ከአምላክ ጸጋ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስችለን ከመሆኑም ሌላ ዘላለማዊ ጥቅም በሚያስገኝልን ነገር ላይ ትኩረት ማድረጋችንን እንድንቀጥል ይረዳናል።
18 ታስታውሳለህ?
ከየካቲት 13-19, 2017 ባለው ሳምንት
19 የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ በይሖዋ ላይ ጣሉ
ከየካቲት 20-26, 2017 ባለው ሳምንት
ከእነዚህ ርዕሶች የመጀመሪያው የሚያስጨንቀንን ነገር ሁሉ በይሖዋ ላይ መጣል የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ አምላክ ከልብ ለሚፈልጉት ወሮታ ከፋይ እንደሆነ መተማመናችን እምነታችንን ለማጠናከር የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ይገልጻል። በተጨማሪም ሽልማት እንደምናገኝ ያለን ተስፋ እንዴት እንደሚጠቅመን ያሳያል።