የጥናት እትም
ታኅሣሥ 2016
ከጥር 30–የካቲት 26, 2017 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ፖርቱጋል
በርካታ ጎብኚዎች፣ ጨው ለመሰብሰብ ተብለው የሚዘጋጁ ኩሬዎችን ለመጎብኘት ሲሉ በሰሜናዊ ፖርቱጋል ወደምትገኘው የአቬሮ ከተማ ይመጣሉ። በአካባቢው ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች በዚያ የሚመረተውን ጨው ለሚሸጡት ሰዎች ምሥራቹን ይሰብካሉ
አስፋፊዎች
48,840
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
28,687
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)
91,472
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።