የጥናት እትም
ጥር 2017
ከየካቲት 27–ሚያዝያ 2, 2017 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ቺሊ
በደቡባዊ ቺሊ የሚገኙ አስፋፊዎች ጥቅጥቅ ያለውን ደንና በበረዶ የተሸፈኑትን የአንዲስ ተራሮች አቋርጦ የሚያልፈውን ወንዝ ተከትለው እየሄዱ ነው። ራቅ ባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ በርካታ ሰዎችን ለማግኘት ሲሉ የአየር ሁኔታው ተስማሚ በሚሆንበት ጊዜ በስብከት ዘመቻ ለመካፈል የሚችሉትን ያህል ጥረት ያደርጋሉ።
አስፋፊዎች
76,296
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
64,178
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)
174,761
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።