የርዕስ ማውጫ
3 ታስታውሳለህ?
ከሐምሌ 31, 2017–ነሐሴ 6, 2017 ባለው ሳምንት
ሁላችንም የተለያዩ ፈተናዎችና መከራዎች የሚያጋጥሙን ቢሆንም ይሖዋ የሚያስፈልገንን መጽናኛ ይሰጠናል። ይህ ርዕስ በአሁኑ ጊዜም ሆነ ወደፊት እውነተኛ መጽናኛ እንድናገኝ የሚረዱንን ዝግጅቶች ይገልጻል።
ከነሐሴ 7-13, 2017 ባለው ሳምንት
ኢየሱስ ዕንቁ ስለሚፈልግ አንድ ነጋዴ የሚገልጽ ምሳሌ ተናግሮ ነበር። ይህ ርዕስ ምሳሌው የያዘውን ትምህርት ተግባራዊ እንድናደርግ ይረዳናል። በተጨማሪም ለተሰጠን ሕይወት አድን ሥራም ሆነ ባለፉት ዓመታት ለተማርናቸው እውነቶች በግለሰብ ደረጃ ያለንን አመለካከት ለመመርመር ያስችለናል።
14 ከሰዎች ውጫዊ ገጽታ ባሻገር ለመመልከት ትሞክራላችሁ?
16 አለመግባባቶችን በመፍታት ሰላም ለመፍጠር ጥረት ታደርጋለህ?
ከነሐሴ 14-20, 2017 ባለው ሳምንት
22 ትኩረታችሁን አንገብጋቢ በሆነው ጉዳይ ላይ አድርጉ
ከነሐሴ 21-27, 2017 ባለው ሳምንት
በሕይወት ውጣ ውረድ ስንጠመድ በጣም አስፈላጊ የሆነውን ጉዳይ ልንዘነጋ እንችላለን። እነዚህ ርዕሶች የይሖዋ ሉዓላዊነት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ጉዳይ እንደሆነና ሉዓላዊነቱን መደገፍ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንድንገነዘብ ይረዱናል።
32 ይህን ያውቁ ኖሯል?