የጥናት እትም
ሰኔ 2017
የሚጠኑ ርዕሶች፦ ከሐምሌ 31–ነሐሴ 27, 2017
© 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ግሪክ
አቴንስ አካባቢ የሚኖሩ ግሪካውያን ቤተሰቦች አንድ ላይ ተሰባስበው የመንግሥቱን መዝሙሮች ሲለማመዱ
አስፋፊዎች
28,816
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
13,237
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2016)
46,822
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።