የጥናት እትም
መስከረም 2017
ከጥቅምት 23–ኅዳር 26, 2017 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ኤል ሳልቫዶር
አንድ ባልና ሚስት በሳን ሳልቫዶር ውስጥ ባለ አንድ ትልቅ የገበያ አዳራሽ ፊት ለፊት በጽሑፍ ጋሪ ተጠቅመው ሲሰብኩ
አስፋፊዎች
41,084
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
42,813
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2016)
92,606
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።