የርዕስ ማውጫ
ከሚያዝያ 2-8, 2018 ባለው ሳምንት
3 ኖኅ፣ ዳንኤልና ኢዮብ የተዉትን የእምነትና የታዛዥነት ምሳሌ ተከተሉ
ከሚያዝያ 9-15, 2018 ባለው ሳምንት
8 የኖኅን፣ የዳንኤልንና የኢዮብን ያህል ይሖዋን ታውቀዋለህ?
ኖኅ፣ ዳንኤልና ኢዮብ ዛሬ በእኛ ላይ እየደረሱ ያሉትን አብዛኞቹን ፈተናዎች ተጋፍጠዋል። ምንጊዜም በአምላክ ላይ ጠንካራ እምነት እንዲኖራቸውና ታዛዥ እንዲሆኑ የረዳቸው ምንድን ነው? ይሖዋን በሚገባ ማወቅና እስከ መጨረሻው ንጹሕ አቋማቸውን መጠበቅ የቻሉትስ እንዴት ነው? እነዚህ ሁለት ርዕሶች የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ያብራራሉ።
13 የሕይወት ታሪክ—በይሖዋ ዘንድ ሁሉ ነገር ይቻላል
ከሚያዝያ 16-22, 2018 ባለው ሳምንት
ከሚያዝያ 23-29, 2018 ባለው ሳምንት
23 መንፈሳዊ ሰው በመሆን እድገት ማድረጋችሁን ቀጥሉ!
የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ መንፈሳዊ ሰው መሆን ሲባል ምን ማለት እንደሆነ እንዲሁም መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች ከተዉት ምሳሌ ምን ትምህርት እንደምናገኝ ያብራራል። በሁለተኛው የጥናት ርዕስ ላይ ደግሞ መንፈሳዊነታችንን ማጠናከር የምንችለው እንዴት እንደሆነና መንፈሳዊነታችን በዕለት ተዕለት ሕይወታችን እንዴት እንደሚጠቅመን እንመለከታለን።
31 ከታሪክ ማኅደራችን