የርዕስ ማውጫ
ከሚያዝያ 30, 2018–ግንቦት 6, 2018 ባለው ሳምንት
ከግንቦት 7-13, 2018 ባለው ሳምንት
8 ወላጆች፣ ልጆቻችሁን እድገት አድርገው እንዲጠመቁ እየረዳችኋቸው ነው?
ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስ የምናስጠናበት ዓላማ ምን መሆን አለበት? ለመጠመቅ ዛሬ ነገ ማለት ስህተት የሆነው ለምንድን ነው? አንዳንድ ክርስቲያን ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲጠመቁ ከማበረታታት ወደኋላ የሚሉት ለምንድን ነው? ሁለቱ የጥናት ርዕሶች ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች መልስ ይሰጣሉ።
ከግንቦት 14-20, 2018 ባለው ሳምንት
14 እንግዳ ተቀባይነት—በጣም አስፈላጊ የሆነ ባሕርይ!
ሐዋርያው ጴጥሮስ በመጀመሪያው መቶ ዘመን ለነበሩት ክርስቲያኖች “አንዳችሁ ለሌላው የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ” የሚል ምክር ሰጥቷቸዋል። (1 ጴጥ. 4:9) ይህ ምክር በዘመናችን በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ይህን ምክር ተግባራዊ ማድረግ የምንችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው? ሌሎች በሚጋብዙን ጊዜስ ጥሩ እንግዶች መሆን የምንችለው እንዴት ነው? ይህ ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።
ከግንቦት 21-27, 2018 ባለው ሳምንት
ከግንቦት 28, 2018–ሰኔ 3, 2018 ባለው ሳምንት
እነዚህ ሁለት ርዕሶች አምላክ የሚሰጠን ተግሣጽ እሱ ለእኛ ያለውን ጥልቅ ፍቅር የሚያሳየው እንዴት እንደሆነ እንድንገነዘብ ይረዱናል። ለመሆኑ አምላክ ተግሣጽ የሚሰጠን በየትኞቹ መንገዶች ነው? እሱ ለሚሰጠን ተግሣጽ ምን ምላሽ መስጠት አለብን? ራሳችንን የመገሠጽ ችሎታ ማዳበር የምንችለውስ እንዴት ነው? የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ በሁለቱ ርዕሶች ውስጥ ተብራርቷል።