የጥናት እትም
መጋቢት 2018
ከሚያዝያ 30–ሰኔ 3, 2018 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ክሮኤሺያ
ሁለት ወንድሞች በካህሽቲላኽትስ ፊት ለፊት በሚገኝ ድልድይ ላይ አንድን ቀለም ቀቢ ሲያነጋግሩ፤ ካህሽቲላኽትስ በ16ኛው መቶ ዘመን የተሠራ ግንብ ሲሆን በስፕሊት ከተማ አቅራቢያ ይገኛል
አስፋፊዎች
5,335
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
2,123
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2016)
8,434
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።