የጥናት እትም
ሐምሌ 2018
ከመስከረም 3-30, 2018 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ቡልጋሪያ
ይህ ፎቶግራፍ በቡልጋሪያ እስር ቤቶች ውስጥ ለሚገኙ ፍላጎት ያሳዩ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚመራላቸው እንዴት እንደሆነ ያሳያል
አስፋፊዎች
2,475
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
2,950
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2017)
5,327
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።