የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w18 መስከረም ገጽ 2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
w18 መስከረም ገጽ 2

የርዕስ ማውጫ

ከጥቅምት 29, 2018–ኅዳር 4, 2018 ባለው ሳምንት

3 “እነዚህን ነገሮች ስለምታውቁ ብትፈጽሟቸው ደስተኞች ናችሁ”

እውቀት በተግባር ካልዋለ ምንም ጥቅም የለውም። ይሁንና የተማርነውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ ትሕትና ይጠይቃል። ይህ ርዕስ ለሁሉም ዓይነት ሰዎች የሰበኩ፣ ለሌሎች የጸለዩ እንዲሁም ይሖዋን በትዕግሥት የጠበቁ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎችን አርዓያ እንድንከተል ያበረታታናል፤ ይህን ማድረጋችን ትሕትናን ለማዳበር ይረዳናል።

8 አረጋውያን ክርስቲያኖች—ይሖዋ ታማኝነታችሁን ከፍ አድርጎ ይመለከታል

ከኅዳር 5-11, 2018 ባለው ሳምንት

12 ፍቅር በማሳየት ሌሎችን ማነጻችሁን ቀጥሉ

በእነዚህ አስቸጋሪ ቀናት ሰዎች በቀላሉ ተስፋ ይቆርጣሉ፤ እንዲሁም በሕይወታቸው ውስጥ የሚያጋጥሟቸው ነገሮች ከአቅማቸው በላይ እንደሆኑ ሊሰማቸው ይችላል። በእርግጥ ይሖዋና ኢየሱስ ችግሮችን ለመቋቋም ኃይል ይሰጡናል። ያም ቢሆን አንዳችን ሌላውን የማጽናናትና የማበረታታት ኃላፊነት አለብን። ይህ ርዕስ ፍቅር በማሳየት ሌሎችን ማነጽ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

ከኅዳር 12-18, 2018 ባለው ሳምንት

17 ‘ደስተኛውን አምላክ’ የሚያገለግሉ ደስተኞች ናቸው

ይሖዋ ደስተኛ አምላክ ነው፤ አገልጋዮቹም ደስተኞች እንዲሆኑ ይፈልጋል። ይሁን እንጂ ፈተናዎችና ችግሮች ባሉበት የሰይጣን ዓለም ውስጥ እየኖርን ደስተኛ መሆን የምንችለው እንዴት ነው? ኢየሱስ በተራራ ስብከቱ ላይ፣ ዘላቂ ደስታ ለማግኘት የሚረዳ ጠቃሚ ምክር ሰጥቷል።

22 ሰዓት ስንት ነው?

ከኅዳር 19-25, 2018 ባለው ሳምንት

23 ሁሉን ቻይ ሆኖም አሳቢ

ከኅዳር 26, 2018–ታኅሣሥ 2, 2018 ባለው ሳምንት

28 አሳቢነትና ደግነት በማሳየት ይሖዋን ምሰሉ

በዓለማችን ላይ ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበዙ መጥተዋል፤ የክርስቲያን ጉባኤ አባላት ግን በመካከላቸው ባለው ፍቅር ተለይተው ይታወቃሉ። ይህ ፍቅር ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱ ለሌሎች አሳቢነት ማሳየት ነው፤ እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች የሚያወሱት ስለዚህ ጉዳይ ነው። የመጀመሪያው ርዕስ፣ ይሖዋ ለሌሎች አሳቢነት በማሳየት ረገድ የተወልንን ግሩም ምሳሌ ያብራራል። በሁለተኛው ርዕስ ላይ ደግሞ የይሖዋን ምሳሌ መከተል የምንችልባቸውን አንዳንድ መንገዶች እንመለከታለን።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ