የጥናት እትም
ኅዳር 2018
ከታኅሣሥ 31, 2018–የካቲት 3, 2019 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ስዊድን
በስቶክሆልም በበጋ ወራት የፀሐይ ብርሃን እስከ ምሽት ድረስ ስለሚቆይ በዚያ ያሉ አስፋፊዎች አጋጣሚውን ተጠቅመው ምሽት ላይ ያገለግላሉ። እነዚህ አስፋፊዎች ለታክሲ ሹፌሮች፣ ለባለሱቆች፣ በነዳጅ ማደያዎች ውስጥ ለሚሠሩ ሠራተኞችና በምሽት ለሚሠሩ ሌሎች ሠራተኞች ተስፋ ያዘለ መልእክት ያካፍላሉ
አስፋፊዎች
22,418
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
10,027
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2017)
34,966
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።