የጥናት እትም
ታኅሣሥ 2018
ከየካቲት 4–መጋቢት 3, 2019 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ምያንማር
ሁለት እህቶች በታውንጂ ባለ አንድ የገበያ ቦታ ሲያገለግሉ፤ በዚህ የገበያ ቦታ ምሥራቹን የሚሰሙ በርካታ ሰዎችን ማግኘት ይቻላል
አስፋፊዎች
4,296
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
4,329
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2017)
8,659
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።