የጥናት እትም
የካቲት 2019
ከሚያዝያ 8–ግንቦት 5, 2019 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ይሖዋ፣ ልጆች የደህንነት ስሜት ተሰምቷቸው እንዲያድጉ እንዲሁም ወላጆች ልጆቻቸውን ተንከባክበው እንዲያሳድጉና እንዲያስተምሩ ይፈልጋል (የጥናት ርዕስ 9 አንቀጽ 7-8ን ተመልከት)