JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
በእምነታቸው ምሰሏቸው
ዮናታን—‘ይሖዋ ከማዳን የሚያግደው ነገር የለም’
ዮናታን በአንድ የፍልስጤማውያን የጦር ሰፈር በሚገኙ በሚገባ የታጠቁ ወታደሮች ላይ ጥቃት በመሰንዘር ታሪካዊ ድል ተጎናጽፏል።
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > በአምላክ ማመን በሚለው ሥር ይገኛል።)
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
ረኔ ተደባዳቢ በሆነው አባቱ ምክንያት ገና የ14 ዓመት ልጅ ሳለ ከቤት ወጣ። በመጨረሻ ከአባቱ ጋር ሰላም እንዲፈጥር የረዳው ምን ይሆን?
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሰላም እና ደስታ በሚለው ሥር ይገኛል።)