JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የወጣቶች ጥያቄ
ብዙ ሰዎች በኮከብ ቆጠራ፣ በጥንቆላ፣ በቫምፓየሮችና በዞምቢዎች ትኩረታቸው እየተሳበ ነው። እነዚህ ነገሮች ምን አደጋ አላቸው?
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ንጉሥ ዳዊት በእርግጥ ምድር ላይ የኖረ ሰው መሆኑን የሚያሳይ የአርኪኦሎጂ ማስረጃ
አንዳንድ ምሁራን የእስራኤል ንጉሥ የሆነው ዳዊት በሕይወት የኖረ ሰው እንዳልሆነ ይናገራሉ። የአርኪኦሎጂ ባለሙያዎች ምን ይላሉ?
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ታሪክ እና መጽሐፍ ቅዱስ > ከታሪክ አንጻር የመጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛነት በሚለው ሥር ይገኛል።