የጥናት እትም
ታኅሣሥ 2019
ከየካቲት 3–መጋቢት 1, 2020 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2019 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
በአዲሱ ዓለም ውስጥ ጠቃሚና እርካታ የሚያስገኝ ሥራ እናከናውናለን (የጥናት ርዕስ 50 አንቀጽ 17ን ተመልከት)