ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች በሚያዝያና በግንቦት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች ኮንትራት ማስገባት። በሰኔ፦ እስከ ዛሬ ከኖሩት ሰዎች ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው (እንግሊዝኛ)። በሐምሌና በነሐሴ፦ ከሚከተሉት ብሮሹሮች አንዳቸውን ማበረከት ይችላል:- አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር፣ “እነሆ! ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ”፣ በሥላሴ ማመን ይኖርብሃልን?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊ ስም ወይም የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች። ማሳሰቢያ:- ከላይ የተጠቀሱትን የዘመቻ ጽሑፎች የሚፈልጉ ጉባኤዎች ቀጥለው በሚልኩት ወርኃዊ የጽሑፍ መጠየቂያ ቅጽ (S-14-AM) ላይ ሊጠይቁ ይችላሉ።