የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 9/96 ገጽ 5
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
km 9/96 ገጽ 5

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች መስከረም፦ በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ ወይም የቤተሰብህን ኑሮ አስደሳች አድርገው። ጥቅምት፦ የመጠበቂያ ግንብ እና የንቁ! መጽሔት ነጠላ ቅጂዎች፤ እንዲሁም ኮንትራት ማስገባት ይቻላል። ኅዳር፦ በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ ወይም ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት። የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የማስጀመር ግብ በመያዝ የተበረከተላቸውን ሰዎች ሁሉ ተከታትሎ ለመርዳት ልዩ ጥረት ይደረጋል።

◼ መስከረም 1 ወይም ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ ወይም እርሱ የወከለው ሰው የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። ሒሳቡ ከተመረመረ በኋላ ውጤቱን ለጉባኤው አስታውቁ።

◼ በጥቅምት ወር ረዳት አቅኚ ሆነው የማገልገል ግብ ያላቸው አስፋፊዎች ማመልከቻውን ቀደም ብለው መሙላት ይኖርባቸዋል። ይህም ሽማግሌዎች በመጽሔቶች፣ በጽሑፎችና በአገልግሎት ክልል በኩል አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።

◼ አልፎ አልፎ በቅርንጫፍ ቢሮው ውስጥ ትርፍ መጽሔቶች ሲኖሩ ለተወሰኑ ጉባኤዎች “ትርፍ” መጽሔቶች ተብለው በነፃ ይላካሉ። እነዚህ መጽሔቶች እንደሌሎቹ መጽሔቶች ሊበረከቱ የሚችሉ ሲሆን የሚገኘው ገንዘብ ከመጽሔት ሒሳቡ ጋር ሊጨመር ወይም እንደ መዋጮ ተደርጎ ሊላክ ይችላል።

◼ ሽማግሌዎች ወደ ጉባኤው ለመመለስ የሚፈልጉትን የተወገዱ ወይም ራሳቸውን ያገለሉ ግለሰቦች በተመለከተ በሚያዝያ 15, 1991 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 21-3 ላይ የተሰጡትን መመሪያዎች እንዲሠሩባቸው ልናሳስባቸው እንወዳለን።

◼ በእጃችን ያሉ አዳዲስ ጽሑፎች። እንግሊዝኛ፦ የ1958, 1959, 1986 የመጠበቂያ ግንብ ጥራዞች፤ በኮምፓክት ዲስክ የተቀረጸ የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር የ95 ቤተ መጻሕፍት።

◼ እንደገና የመጣ ጽሑፍ። እንግሊዝኛ፦ ጉድ ኒውስ ፎር ኦል ኔሽንስ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ