ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች:- ከግንቦት እስከ ሐምሌ፦ በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ (የአማርኛው እትም በብር 3 ይበረከታል።) ነሐሴና መስከረም፦ ከሚከተሉት 32 ገጽ ካላቸው ብሮሹሮች መካከል ማንኛውንም በአንድ ብር ማበርከት ይቻላል:- በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ የሙታን መናፍስት —ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? በእርግጥስ በሕይወት አሉ?፣ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም እና የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች።
◼ ለጸሐፊው ማሳሰቢያ:- አስፋፊዎችና አቅኚዎች ያበረከቱትን ለዘላለም መኖር የተሰኘውን መጽሐፍ የተላከ ገንዘብ ማሳወቂያና ሒሳብ ማስቀነሻ (S-20-AM) ቅጽ ላይ የአቅኚዎችን ቅናሽ አመልክት በሚለው ሣጥን ውስጥ በዝርዝር አስፍሩ።