የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/98 ገጽ 7
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1998
የመንግሥት አገልግሎታችን—1998
km 3/98 ገጽ 7

ማስታወቂያዎች

◼ በመጋቢት የሚበረከቱ ጽሑፎች:- ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት። የቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ልዩ ጥረት አድርጉ። ሚያዝያና ግንቦት፦ የመጠበቂያ ግንብ እና የንቁ! መጽሔት ነጠላ ቅጂዎች፣ ሰኔ፦ እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጥ ታላቅ ሰው።

◼ በሚያዝያ እና በግንቦት ረዳት አቅኚ ሆነው ለማገልገል የሚፈልጉ አስፋፊዎች አሁኑኑ እቅድ ማውጣትና ማመልከቻቸውን ቀደም ብለው ማስገባት ይኖርባቸዋል። እንዲህ ማድረጋቸው ሽማግሌዎች በቅድሚያ አስፈላጊ የሆኑ የመስክ አገልግሎት ዝግጅቶች እንዲያደርጉና በጉባኤው ውስጥ ያሉት መጽሔቶችና ጽሑፎች በቂ መሆናቸውን እንዲያረጋግጡ ይረዳቸዋል። ረዳት አቅኚ ሆነው ለማገልገል ተቀባይነት ያገኙት በሙሉ ስማቸው ለጉባኤው በማስታወቂያ መነበብ አለበት።

◼ በመጋቢት 1 ወይም ከዚያ ብዙ ሳይቆይ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ ወይም እርሱ የወከለው ሰው የጉባኤውን ሒሳብ መመርመር ይኖርበታል። ሒሳቡ ከተመረመረ በኋላ ውጤቱን ለጉባኤው አስታውቁ።

◼ የ1998 የዓመት መጽሐፍ ዋጋ:- ለአስፋፊዎች ብር 5.00፣ ለአቅኚዎች 3.75። ታላቅ ሰው (አማርኛ፣ ለስላሳ ሽፋን ያለው):- ለአስፋፊዎች ብር 7.50፤ ለአቅኚዎች 6.00። ታላቅ ሰው ልዩ ዋጋ (እንግሊዝኛ ጠንካራ ሽፋን፤ ለዘመቻ ወቅት ብቻ) ለአስፋፊዎች ብር 7.50፤ ለአቅኚዎች 6.00 (በገንዘብ መላኪያ S-20 ቅጽ ላይ “gtE ለዘመቻ” ብላችሁ ለብቻው በመጻፍ ቅናሽ መጠየቅ ይኖርባችኋል።)

◼ በቅርቡ የደረሱን፦ አረብኛ፦ ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፤ T-72 (ዘ ግሬተስት ኔም)፤ እንግሊዝኛ፦ ኢንዴክስ 1996፤ የ1998 የቀን መቁጠሪያ፤ የቴፕ ክሮች:- የቤተሰብ ደስታ፤ ኮምፓክት ዲስክ:- “ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ”፤ ፈረንሳይኛ፦ ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፤ የ1998 የቀን መቁጠሪያ፤ ጣልያንኛ፦ ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ፤ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?፤ ስፓኒሽ፦ አዋጅ ነጋሪዎች፤ ጠለቅ ብሎ ማስተዋል።

◼ በቅርቡ ይደርሱናል ብለን የምንጠብቃቸው:- አማርኛ፦ የ1998 ቅዱሳን ጽሑፎችን በዕየለቱ መመርመር፤ እንግሊዝኛ፦ የቴፕ ክር:- “ቲኦክራሲያዊ ዝግጅቶችን ማክበር ያለብን ለምንድን ነው?” የቪዲዮ ካሴቶች:- “የይሖዋ ምሥክሮች የናዚን ጥቃት በጽናት ተወጡ”፤ “መጽሐፍ ቅዱስ (ክፍል 3)—በሕይወታችሁ ውስጥ ያለው ኃይል”፤ በፖርቹጋል፦ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? ትግርኛ፦ የ1998 ቅዱሳን ጽሑፎችን በዕየለቱ መመርመር።

◼ አሁንም በእጃችን ያሉ:- አረብኛ፦ አምላክ በእርግጥ ስለ እኛ ያስባልን?፤ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? እንዲሁም ትራክቶች፤ እንግሊዝኛ፦ የቤተሰብ ደስታ፤ እውቀት፤ መጽሐፌ፤ ራእይ፤ ፍለጋ፤ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች፤ “ቅዱስ ጽሑፉ ሁሉ”፤ ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፤ አገልግሎታችን፤ ኮንኮርዳንስ፤ መለኮታዊው ስም፤ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፤ “እነሆ፣ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ”፤ የሕይወት ዓላማ፤ ባለ ማጣቀሻው መጽሐፍ ቅዱስ (RBi8)፤ የንቁ! ጥራዞች (1991, 1992, 1993)፤ የመጠበቂያ ግንብ ጥራዞች (1987, 1988, 1989, 1990, 1991, 1993)፤ ሶማልኛ፦ በደስታ ኑር!

◼ በድጋሚ በቅርቡ ይደርሱናል ብለን የምንጠብቃቸው:- እንግሊዝኛ፦ ቪዲዮ ካሴት:- “የይሖዋ ምሥክሮች—ከስሙ በስተጀርባ ያለው ድርጅት” ፈረንሳይኛ፦ ፍለጋ፤ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? ትግርኛ፦ እውቀት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ