ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎቸ ግንቦት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ሰኔ፦ እስከ ዛሬ ድረስ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው። ሐምሌና ነሐሴ፦ ከሚከተሉት ባለ 32 ገጽ ብሮሹሮች መካከል ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል:- በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች፣ የሙታን መናፍስት ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን?
◼ የጽሑፍ አገልጋዮች በሰኔ የሚበረከተውን ታላቅ ሰው የተባለውን አዲስ የአማርኛ መጽሐፍ በፍጥነት እንዲያዙ እናበረታታቸዋለን።
◼ በቅርቡ የደረሱን:- አረብኛ፦ ቅዱሳን ጽሑፎችን በየዕለቱ መመርመር፤ አማርኛ፦ ታላቁ ሰው (ለስላሳ ሽፋን:- ለአስፋፊ 7.50፤ ለአቅኚ 6.00 ብር)፤ ፈረንሳይኛ፦ ቅዱሳን ጽሑፎችን በየዕለቱ መመርመር፤ ጣሊያንኛ፦ ቅዱሳን ጽሑፎችን በየዕለቱ መመርመር፤ ትግርኛ፦ የንግግርህንና የማስተማር ችሎታህን ማሻሻል የምትችለው እንዴት ነው? (96 ገጽ፤ ለአስፋፊ 2.50፤ ለአቅኚ 1.50)፤ የራእይ መደምደሚያ።
◼ በድጋሚ የደረሱን:- ፈረንሳይኛ፦ አምላክ ስለ እኛ ያስባልን?፤ የሕይወት ዓላማ።