የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 9/01 ገጽ 2
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2001
የመንግሥት አገልግሎታችን—2001
km 9/01 ገጽ 2

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች መስከረም:- በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ። ጥቅምት:- መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ተመላልሶ መጠየቅ ስናደርግ ፍላጎት ያለው ሰው ካገኘን ኮንትራት እንዲገባ መጋበዝ እንችል ይሆናል። ኅዳር:- አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? ወይም ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት። የምናነጋግራቸው ሰዎች እነዚህ ጽሑፎች ካሏቸው የሰው ዘር አምላክን ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ የተባለውን መጽሐፍ ወይም ሌላ የቆየ መጽሐፍ ማበርከት ይቻላል። ታኅሣሥ:- እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጥ ታላቅ ሰው። የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ፣ መጽሐፍ ቅዱስ​—⁠የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?፣ ወይም በምድር ላይ በገነት ውስጥ ለዘላለም መኖር ትችላለህ የተባሉ መጽሐፎችንም በአማራጭነት ማበርከት ይቻላል።

◼ ሽማግሌዎች የመመለስ ዝንባሌ ያላቸውን የተወገዱ ወይም ራሳቸውን ያገለሉ ግለሰቦችን በተመለከተ በሚያዝያ 15, 1991 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 21-3 ላይ የተሰጡትን መመሪያዎች እንዲሠሩባቸው ልናስታውሳቸው እንወዳለን።

◼ አዲስ የመጡ ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ:- የ2000 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ጥራዞች፤ ፈረንሳይኛ:- የኢሳይያስ ትንቢት ጥራዝ 1።

◼ እንደገና የደረሱን፦ እንግሊዝኛ:- የምትወዱት ሰው ሲሞት፣ ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣ ማመራመር፣ ኪንግደም ኢንተርሊኒየር፣ ባለማጣቀሻው መጽሐፍ ቅዱስ bi8፣ የ2001 የቀን መቁጠሪያ፤ የቴፕ ክሮች:- ዘዳግም፣ ኢያሱ፣ ኢዮብ፣ 1 ቆ⁠ሮንቶስ፣ 2 ቆ⁠ሮንቶስ፣ ተሰሎንቄ፣ ታላቅ ሰው፤ የቪዲዮ ካሴቶች:- የይሖዋ ምሥክሮች የናዚን ጥቃት በጽናት ተቋቁመዋል፤ በCD የተዘጋጀ የ1999 የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር ጽሑፎች፤ ፈረንሳይኛ:- መለኮታዊው ስም፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት፤ ሶማልኛ:- በደስታ ኑር!

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ