ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ጥቅምት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ኅዳር፦ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? የተባለው ብሮሹር። ታኅሣሥ፦ ታላቁ ሰው። መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው? ወይም ለዘላለም መኖር የተባሉትን መጻሕፍት በአማራጭነት ማበርከት ይቻላል።
◼ በዚህ የመንግሥት አገልግሎታችን ውስጥ “የ2005 ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ፕሮግራም” አባሪ ሆኖ የወጣ ሲሆን ዓመቱን ሙሉ ልንጠቀምበት እንድንችል በጥሩ ሁኔታ ልንይዘው ይገባል።
◼ አዲስ የደረሱን:- አረብኛ፦ ‘መልካሚቱን ምድር ተመልከት ’፣ የአምላክ ወዳጅ፤ ኑዌር፦ የአምላክ ወዳጅ።